የጸሎት አርዕስት
1. እግዚአብሔርን ጽድቅ በጣልንበት ሁኔታ ስለ ተመላለስንበት እና በዚህም ስለቀጠልንበት ሁኔታ።
2. የጽድቅ ሕይወት ምክንያት የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃልና የመንፈስ ቅዱስን ምሪት ቸል ባልንበት
3. ለሌሎች መልካም ምሳሌ ሕይወት ባላሳየንበት
4. እግዚአብሔርን ከመስማት ይልቅ በራሳችን መንገድ በተጓዝንበት
5. የእግዚአብሔርን ጸጋ አገልጋይነት ለራስ ጥቅምና ክብር እንዲሆን ባደረግንበት በጌታ ፊት ንሰሃ እየገባን እንጸልያለን።