የካሴት ምረቃና ሽያጭ

ከካሴቱ ሽያጭ የሚገኘው ገቢ በሙሉ በሙሉ ለቤተክርስቲያኗ በስጦታ የተሰጠ ሲሆን ቤተክርስቲያኗ አሁን የምታመልክበት የቤተ ክርስቲያን ሕንጻ ባለቤቶቹ ሊሸጡት እንደሚችሉ የሚያሳዩ ሁኔታዎች አሉ። የኤል ሻሎም ቤተክርስቲያን ቅዱሳን ለዚህ መልካም ዕድል ለመዘጋጀትና ለመግዛት እንዲችሉ የገንዘብ አቅም ለማሰባሰብ አስበው ሁላችንም የክርስቶስ አካል የሆንን ሁሉ ካሴቱን በመግዛት እንድንተባበር ጠይቀዋል።